በአገራችን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በሲዊዲንና ሌሎች የኖርዲክ አገራት ውስጥ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ማሰባሰቢያ መንገዶችን ስለማሳወቅ ፣

Emb logበአገራችን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በሲዊዲንና ሌሎች የኖርዲክ አገራት ውስጥ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ማሰባሰቢያ መንገዶችን በድጋሚ ስለማሳወቅ ፣
===============================================
የኢትዮጵያ መንግስት የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በአገር ቤት በከፈታቸው ባንኮች የድጋፍ ማሰባሰቢያ አካውንቶች እና ኢትዮ ቴሌኮም ካዘጋጀው ኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መንገድ በተጨማሪ በቀላሉ ድጋፍ ማድረግ ትችሉ ዘንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስቶክሆልም የሚከተለውን የድጋፍ ማሰባሰቢያ የባንክ አካውንት እና ስዊሽ ቁጥር ማዘጋጀቱን እየገለጽን፣ እያደረጋችሁት ላላችሁት ድጋፍ ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

To all Ethiopians and Ethiopian friends in Sweden and other Nordic countries:
In addition to bank accounts already opened by the Ethiopian Government and online contribution method introduced by Ethio Telecom for the fight against COVID-19 Pandemic, the Embassy of Ethiopia in Stockholm would like to introduce new bank account and swish number for you to easily make your contributions. We would like to take this opportunity to express our heartfelt gratitude for your contributions and request you to continue to do so.

Beneficiary name: Embassy of Ethiopia, Stockholm

Bank name: Skandinaviska Enskilda Banken AB

Swift Code: ESSESESS

Account Number: 52771124017

IBAN: SE5650000000052771124017

Swish Number: 1234851275

#EmbassyofEthiopiaStockholm
#COVID19Ethiopia
#አስቸጋሪውን-ጊዜ-ተባብረን- አሸንፈን-እንሻገራለን !