
ለኤምባሲያችን ተገልጋዮች በሙሉ ኤምባሲያችን ቀደም ሲል www.ethemb.se በሚል ድረ-ገጽ የተለያዩ አገልግሎቶችን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም እ.ኤ.አ ከማርች 18 ቀን 2021 ጀምሮ ወደ http://www.stockholm.mfa.gov.et/ የምንቀይር መሆኑን በአክብሮት እየገለጽን፣ በስዊድንና በሌሎች የኖርዲክ ሀገራት የምትገኙ የኤምባሲው ተገልጋዮቻችን ቀደም ሲል ሲሰጡ የነበሩ አገልግሎቶቻችንን በሙሉ…