ማስታወቂያ / Notice

Emb logበሲዊዲንና ሌሎች የኖርዲክ አገራት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ስቶክሆልም በኮሮና ቫይረስ (COVID -19) መስፋፋት ምክንያት  በኤምባሲው በዓአካል በመገኘት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ላልተወሰነ ጊዜ የማያስተናግንድ መሆኑን እየገለጽን ማንኛውንም የአገልግሎት ጥያቄዎችን በፖስታ በኢሜይል እና በስልክ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን ።
የኢፌዴሪ ኤምባሲ
P.O Box 101 48
SE 100 55 Stockholm
Tel. +46812048500
E-mail: ethemb.consular2@telia.com       ለ ቆንስላ ጥያቄዎች ብቻ

ለሌሎች ጥያቄዎች  : ethemb.all@telia.com
ለተጨማሪ መረጃ :- www.ethemb.se

⚠️ NOTICE ⚠️
Due to corona virus pandemic, the Embassy will not accept any consular service requests in person, until the situation will be contained. For any consular service requests and urgent matters, please use the following email address:
for consular issues:  email ethemb.consular2@telia.com
postal address P.O Box 101 48
SE 100 55 Stockholm
for urgent matters: ethemb.all@telia.com
For further information :- www.ethemb.se