የኢትዮዽያ ዳያስፖራ ትረስት ሂሳብ (Diaspora Trust Fund Account)

ዲያስራበቅርቡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮዽያ ዳያስፖራ የተሸለች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው እንቅስቃሴ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዳያስፖራው ገንዘብ ለማሰባሰብ የ”Ethiopian Diaspora Trust Fund” በሚል ስም ሂሳብ የተከፈተ ሲሆን የሂሳብ ቁጥሩ 1000255726725 መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

123