GERD
GERD

Purchase the Bond and Put your Finger Print!

Ethiopia − Land of renaissance

Explore Ethiopia
Explore Ethiopia

A Country of Many Contrasts

Ahmaric News

ክቡር አምባሳደር መርጋ በቃና በኤምባሲው አቀባበል ተደረገላቸው

1በስዊድንና በሌሎች የኖርዲክ አገሮች የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ለተሾሙት ክቡር አምባሳደር መርጋ በቃና በኤምባሲው ሰራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ዛሬ እ.ኤ.አ ዲሴምበር 5 ቀን 2017 በኤምባሲው ተደረገላቸው። ክቡር አምባሳደር መርጋ በቃናም ለተደረገላቸው አቀባበል አመስግነው የአገራችን የኢትዮዽያን ክብር ለማስጠበቅ ሁላችንም በጋራ በመደጋገፍ መንፈስ በመሥራት ውጤታማ የምንሆንበት ጊዜ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

3