ኤምባሲው ሰኞ መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ይዘጋል

 

ሰኞ መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል ምክንያት ኤምባሲው ዝግ መሆኑን እየገለጽን፣ መደበኛ ስራው ማክሰኞ መስከረም 2 ቀን 2010 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

 

The Ethiopian Embassy in Stockholm will be closed on Monday September 11, 2017 for the 2010 Ethiopian new year. The Embassy will resume the normal office hours on Tuesday September 12, 2017.