በኖርዲክ አገራት የምትገኙ እና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት እና የገንዘብ ስጦታ ለማበርከት የምትፈልጉ ኢትዮጵያዊያን በማስታወቂያው ላይ የተቀመጡትን አማራጮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡-

GERD