በስዊድን፣ ኖርዌይ፣ዴንማርክ፣ፊንላንድ እና አይስላንድ ለምትገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት በሙሉ

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የሚገኙበት አውሮፓ አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፓራ ኮንፍረንስ እ.ኤ.አ ኦክቶበር 31 ቀን 2018 በፍራንክፈርት ከተማ በCommerzbank Arena Morfelder Landstrasse 362, 60528 Frankfurt am Main ቦታ እንደሚካሄድ እና በኖርዲክ ሀገራት የምትገኙ የዳያፖራ አባላት በኮንቨረንሱ ላይ እንድትሳተፉ መጋበዛችን ይታወሳል፡፡

በዚሁ መሠረት በዚሁ ኮንቨረንስ ላይ ለመሳተፍ ከዚህ በታች በተገለፀው የሬጅስትሬሽን ሊንክ በመጠቀም እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://www.eventbrite.com/e/drabyi-ahmed-prime-minister-of-ethiopian-visit-to-germany-on-31102018-tickets-50547213075?aff=utm_source%3Deb_email%26utm_medium%3Demail%26utm_campaign%3Dnew_event_email&utm_term=eventurl_text