ማስታወቂያ / NOTICE OF NEW WEBSITE

  •  ለኤምባሲያችን ተገልጋዮች በሙሉ

 ኤምባሲያችን ቀደም ሲል www.ethemb.se በሚል ድረ-ገጽ የተለያዩ አገልግሎቶችን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም እ.ኤ.አ ከማርች 18 ቀን 2021 ጀምሮ ወደ http://www.stockholm.mfa.gov.et/ የምንቀይር መሆኑን በአክብሮት እየገለጽን፣ በስዊድንና በሌሎች የኖርዲክ ሀገራት የምትገኙ የኤምባሲው ተገልጋዮቻችን ቀደም ሲል ሲሰጡ የነበሩ  አገልግሎቶቻችንን በሙሉ በአዲሱ ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

  To all Our Website Visitors

 Ethiopian of Embassy in Stockholm/Sweden will change its Website from www.ethemb.se to http://www.stockholm.mfa.gov.et/ starting from 18th March 2021. Accordingly, all our services will be provided on the new website.

 

 

 

New website