መልካም አዲስ ዓመት HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR

 

ኤምባሲው ለመላው ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ይመኛል። መልካም አዲስ ዓመት! ’መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው!’

 

 

Ethiopia is to celebrate its 2010 new year on the upcoming Monday, September 11, 2017. The Embassy wish you all happy Ethiopian New Year

 

 

poster1