ሀገሬ ወርሀዊ የአማርኛ ቡለቲን

ውድ አንባቢያን ኤምባሲያችን የአገራችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ መረጃዎችን ሀገሬ በሚል መጠሪያ ስም የአማርኛ ወርሀዊ ቡለቲን በማዘጋጀት በኤምባሲው Facebook እና ድህረ ገጽ ለኢትዮዽያውያንና ትውልደ ኢትዮዽያውያን ተደራሽ እንዲሆን እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የጥቅምት ወር የአማርኛ ቡለቲን በዚሁ መልክ የቀረበ ሲሆን ለቀጣይ ዝግጅት ግብአት ይሆነን ዘንድ በመጽሄቱ ይዘትና ዝግጅት ላይ ያላችሁን ጥያቄም ሆነ አስተያየት በኢሜይል አድራሻችን ethemb.all@telia.com ወይም በስልክ ቁጥራችን +46812048500 እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Hagere October 2017 bulettin